ጮጮ (Chocho)

ጮጮ (Chocho)

ጮጮ  Chocho  Cultural  item we use   Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Mauris in pulvinar quam, non dapibus ex. Morbi a condimentum sem. Praesent at nisl consectetur, egestas neque in, hendrerit ligula.

Read More

KILE(ቅል)

KILE(ቅል)

ቅል (GOURD)ምንድን ነው አገልግሎቱስ ? ቅል ለውኀ መቅጃ ማጠራቀሚያ የውኀ መጠጫ የሚኾን አንድ ፍሬ ተተክሎ ሰፋፊ ቅጠልና ምድር ለምድር የሚዘምት ሐረግና ነጭ አበባ ያለው:: በየዐይነቱ እንደ እንስራ ያለ ቅልን የሚያፈራ አንኮላ ቅምጫና ሽክና ያለው። ቅል ወደፊት በሰፊው እንገልጻዋለን  ከምን እንደተሰራና አገልግሎታቸውን የቅል ትርጉም – gourd ሞላላ የውሃ መቅጃ አንኮላ ሸክና ዐቦሬ። አቦሬ ቅል ለጠላ መቅጃ የሚ ሠራ ቅርጽ የሌለው ሥረ ወጥ። ለድልህ ለሹሮ ለቅቤ ማስቀመጫ  ለውኀ መቅጃ ማጠራቀሚያ የውኀ መጠጫ የሚኾን አንድ ፍሬ ተተክሎ ሰፋፊ ቅጠልና ምድር…

Read More

ክታብ (Ketab)

ክታብ (Ketab)

በሰው ወይንም በከብት ዐንገት የሚንጠለጠል የጽሕፈት ሽብልል ኹኖ በያይነቱ ጽሑፍና ያስማት ሥዕል ያለበት ለሰው ዓይን ለራስ ምታት ለፍልጠት ለቍርጠት ለውጋት ለቍርጥማት መድሐኒትነት ጠንቋዮች የሚፅፉት ፤የሚሥሉት እንዲሁም ባለድጕስ አስማትና ሥራሥር ያለበት ፤ በአንገት የሚታሰር ከቆዳ የተሰራ መድሐኒት ነው።

Read More